በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዲላ ከተማ ሪጅኦ ፖሊስ ጤና መምሪያ ኦዳ-ያኣ ጤና ጣቢያ

ጥራት ያለዉ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት ለህብረተሰብ ጤና

UNIVERSAL AND QUALITY SERVICE FOR COMMUNITY HEALTH.

አጠቃላይ እይታ

የኦዳ-ያኣ ጤና ጣቢያው ምስረታው 2006 ዓ.ምጀምሮ እስከ አሁን ለተከታታይ 11 አመት ያስቆጠረ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ሆኖም የአገልግሎት ምህዳሩን በማስፋት በክላስተሩ በአጠቃላይ ሁለት ክፊለ ከተማ እና ስድሰት ቀጤና አስተዳደር እንድሁም በአጎራባች የሲዳማ ክልል እና የምዕራብ አባያ ወረዳ ኦሮምያ ክልል ባማከለ መልኩ አገልግሎቱን ተደራሽ እያደረገ ይገኛል።
አሁናዊ የህዝብ ሽፋን ስታይ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ያሳያል በቅርብ በ2017ዓ.ም ከ80,000 በላይ ተገልጋይ በአመት እየታከመ እና እየተገለገለ ይገኛል ።

የኦዳያኣ ጤና ጣብያ ዋና ግብ

ጥራት ያለዉ ፤ተደራሽ እና ሁሉን አቀፍ የመጀመርያ ደረጃ የጤና እንክብካቤ አገልግሎቶችን መስጠት

ተልዕኮ

የበሽታዎችን ስርጭት ለመከላከል እና ለህበረተሰቡ ዉጥታማ ህክምና መስጠት::

ራዕይ

በተደራሽ፤ጥራት ያለዉ እና ሩህሩህ የሆነ የጠየና እነክበካቤ አገልግሎት ጤናማ፤ አምራች ማህበረሰብነ ማረጋገጥ::

እሴቶች

  • በመጀመርያ ማህበረሰብነ ማሰቀደም
  • ታማኝነት፤ታማኝነት፤ታማኝነት
  • ግልጽነት፤ተጠያቂነት፤እና ሚስጥራዊነት
  • አለማዳላት
  • ህግን ማክበር
  • አርያ መሆን
  • ትብብር
  • ሙያዊነት
  • ለውጥ/ፈጠራ
  • ርህራሄ

ዓላማዎች

የHSTP_II  ዋና አላማ እነዚህ አራት አላማዎችን በማሳካት የህዝቡን የጤና ሁኔታ ማሻሻል ነዉ::

  • ሁለተናዊ የጤና ሽፋን እድገትነ ማፋጠን
  • ሰዎችን ከድነገተገኛ የጤና እክሎች መጠበቅ
  • የወረዳ ትራንስፎርሜሽን
  • የጤና ስርዓት ምላሽን ማሻሻል

የሰራተኞች መዋቅረ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት

የሪጄዮ ፖሊ ዲላ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ

ኦዳ-ያኣ ጤና ጣቢያ

የእክምና ዶክተሮች (አጠቃላይ ሃኪሞች )

ከፍተገኛ የህዝብ ጤና መኮንኖች

ሙያዊ ኪሊኒካዊ ነርሶች

የላብራቶሪይ ቴክንሻኖች

የከተማ ጤና የክሰቴንሽን ባለ ሙያዎች

አዋላጆች

የአስተዳደር ሰራተኞች

የፋርማሲ ቴክንሻኖች

ህበረተብረተሰባችንን በታማኝነት ፤በተጠያቂነት እናገለግለዋልን!!!!.

አቤነዘር ሰለሞን

ዲላ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ኦዳ-ያኣ ጤና ጣቢያ ኃላፊ

 200+  ተከታዮቻችንን  ይቀላቀሉ

የማህበራዊ ገፆቻችንንነ ከስር ይጎብገኙ